The web Browser you are currently using is unsupported, and some features of this site may not work as intended. Please update to a modern browser such as Chrome, Firefox or Edge to experience all features Michigan.gov has to offer.
የቋንቋ አገልግሎት - አማርኛ (Amharic)
የተተረጎሙ ምንጮች
የኢንተርኔት አሳሽ ትርጉም (መደቡን መምረጥ)
-
ማማስጠንቀቂያ
-
ሳፋሪ (Safari) ን በመጠቀም ይተርጉሙ
-
ክሮም (Chrome) አሳሽን በመጠቀም ይተርጉሙ
-
ማይክሮሶፍት ኤጅ (Microsoft Edge) ን በመጠቀም ይተርጉሙ ዴስክቶፕ
ዴስክቶፕ
ትርጉሞችን በአረብኛ፣ ቻይንኛ (የተቃለለ)፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ፣ ጣልያንኛ፣ ጃፓንኛ፣
ኮርያኛ፣ ፖርቹጋልኛ፣ ሩስያኛ፣ እና እስፔንኛ ማግኘት ይችላሉ።
- የ ሳፋሪ (Safari) አሳሽን ይክፈቱ እና View ን ይምረጡ፣ ከዚያም ከተቆልቋይ ምናሌው Translation ን ይምረጡ። የእርስዎን አሳሽ በሚመርጡት እና ከእንግሊዝኛ ውጪ የሆነ ቋንቋ ይሙሉ።
- መተርጎም ወደሚፈልጉት ድረገጽ ይሂዱ።
- የተርጉም (Translate) ቁልፍ ከአድራሻ አሞሌ በስተቀኝ በኩል ይታያል። ለሁሉም ገጾች ትርጉሞች ላይገኙ ይችላሉ።
- የተርጉም ቁልፍን እና የእርስዎን ተመራጭ ቋንቋ ይምረጡ።
አይፎን (iPhone) ወይም አይፓድ (iPad)
ሳፋሪ (Safari) በስልክ ላይ
ትርጉሞችን በአረብኛ፣ ቻይንኛ (የተቃለለ)፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ፣ ጣልያንኛ፣ ጃፓንኛ፣
ኮርያኛ፣ ፖርቹጋልኛ፣ ሩስያኛ፣ እና እስፔንኛ ማግኘት ይችላሉ።
- በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ ላይ የሳፋሪ (Safari) አሳሽን ይክፈቱ እና ለመተርጎም ወደሚፈልጉት ድረገጽ ይሂዱ።
- የጣቢያ አማራጮችን ለመመልከት ከአድራሻ አሞሌ ጎን ያለውን የ aA አዶ ይምረጡ። ከተቆልቋይ ምናሌ ላይ፣ “Translate to” ን እና የእርስዎን ተመራጭ ቋንቋ ይምረጡ ።
- ብቅ ባይ ምናሌ የሚታይ ከሆነ “Enable Translation” ይምረጡ። ትርጉምን እንዲሠራ ለማድረግ አንዴ ብቻ የሚጠየቁ እንደሆነ ያስታውሱ።
ከ IOS 14.0 የቀደመ የክወና ስርዓቶች ያላቸው የአፕል (Apple) መሳሪያዎች ይህንን መለያ ባህሪ
አያካትቱም። ትርጉሞችን ለማግኘት የጉግል ትርጉም (Google Translate) መተግበሪያን ወይም ማይክሮሶፍት ተርጓሚ (Microsoft Translator) መተግበሪያን ወደ የእርስዎ መሳሪያ ያውርዱ።Safari offers browser translation in Arabic, Chinese (Simplified), French, German, Italian, Japanese, Korean, Portuguese, Russian, and Spanish.
ዴስክቶፕ
- የ ክሮም (Chrome) አሳሽን ይክፈቱ እና ለመተርጎም ወደሚፈልጉት ድረገጽ ይሂዱ።
- ብቅ ባይ የጉግል ትርጉም (Google Translation) ምናሌ ከአድራሻ ምናሌው በታች ሊታይ ይችላል። ገጹን ለመተርጎም ከምናሌው ላይ ምርጫዎ የሆነውን ቋንቋ ይምረጡ።
- የትርጉም ምናሌ የማይመጣ ከሆነ፣ ከአድራሻ ምናሌ በስተቀኝ በኩል የጉግል ትርጉም (Google Translate) ቁፍን ይምረጡ። ገጹን ለመተርጎም ከምናሌው ላይ ምርጫዎ የሆነውን ቋንቋ ይምረጡ።
- ለትርጉም ተጨማሪ ቋንቋዎችን ለማግኘት፣ ከአድራሻ ምናሌ በስተቀኝ በኩል የጉግል ትርጉም (Google Translate) ን ቁልፍ ይምረጡ፣ ከዚያም በኋላ የእርምጃ ምናሌ አዶን ይምረጡ። ከተቆልቋይ ምናሌ ውስጥ፣ “Choose Another Languages” የሚለውን ይምረጡ እና ከተቆልቋይ ምናሌ እርስዎ ምርጫ የሆነውን ቋንቋ ይምረጡ።
አንድሮይድ (Android) ስልክ ወይም ታብሌት
- በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ ላይ የክሮም (Chrome) አሳሽን ይክፈቱ እና ለመተርጎም ወደሚፈልጉት ድረገጽ ይሂዱ።
- የጉግል (Google) ትርጉም ምናሌ በማያ ገጹ ግርጌ ላይ ሊታይ ይችላል። ገጹን ለመተርጎም ከምናሌው ላይ ምርጫዎ የሆነውን ቋንቋ ይምረጡ።
- ለትርጉም ተጨማሪ ቋንቋዎችን ለማግኘት፣ የእርምጃ ምናሌ አዶን ይምረጡ እና “More Languages” የሚለውን ይምረጡ፣ ከዚያም ከተቆልቋይ ምናሌው ውስጥ የእርስዎ ምርጫ የሆነውን ቋንቋ ይምረጡ።
- የማይክሮሶፍት ኤጅ (Microsoft Edge) አሳሽን ሲከፍቱ፣ በአስሽዎ የቀኝ ጥግ ማዕዘን ላይ የሚገኙትን ሦስት ነጥቦች ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያም ከተቆልቋይ ዝርዝሩ “Settings” የሚለውን ይምረጡ።
- ከአሳሽዎ መስኮት በስተግራ በኩል፣ “Languages” የሚለውን ይምረጡ ከዚያም “Add languages” የሚለውን በመምረጥ እና መጠይቆቹን በመከተል የእርስዎ ምርጫ የሆነውን ቋንቋ ያዘጋጁ።
- በእርስዎ ምርጫ በሆነው ቋንቋ ያልተተረጎመ ገጽ ከጎበኙ፣ በአድራሻ አሞሌው ላይ ብቅ ባይ የትርጉም ምናሌ ሊታይ ይችላል። የእርስዎ መርጫ የሆነውን ቋንቋ ለመምረጥ መጠይቆቹን ይከተሉ እና ገጹን ለመተርጎም “Translate” የሚለውን ይምረጡ።
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ግብይቶች እና አገልግሎቶች
-
የአስተርጓሚ አገልግሎቶች
-
የተተረጎሙ የአሽከርካሪ እውቀት መመዘኛ ፈተናዎች
-
ገንዘብ ማዘዋወሪያውን በኢንተርኔት ቀጥታ መስመር ላይ ይሙሉ
-
የራስ አገልግል ጣቢያዎች
-
የግዛቱን የዋና ጸሐፊ ቢሮ ይጎብኙ
ምርጫዎች እና የድምጽ አሰጣጥ መረጃ
-
የመራጮች ምዝገባ
-
በአካል የማይገኝ ሰው ድምጽ አሰጣጥ (ከቤት፣ በፖስታ ወይም ቀደም ብሎ በፀሐፊዎ ቢሮ)
-
በአካል በመቅረብ ቀደም ብሎ ድምጽ መስጠት
-
በምርጫ ቀን ድምጽ መስጠት
-
በድምጽ መስጫ ሳጥኑ ላይ ምን እንደሚገኝ ይወቁ
-
የእርስዎ የድምጽ መስጠት መብቶች
-
የአካባቢያዊ ምርጫ የትርጉም ግዴታዎች
-
የምርጫ ጥበቃ የስልክ መስመር
ቅጾች እና ህትመቶች
የቅጾች እና የህትመቶች ምናሌን በመጠቀም የተተረጎሙ የምርጫ መርጃዎችን እና ቁሳቁሶችን ይፈልጉ። ሁሉንም የተተረጎሙ ሰነዶችን እይ የሚለውን ለማጣራት Language ን ይጠቅሙ እና የፈለጉትን ቋንቋ ይምረጡ።
የተተረጎመ ሰነድ መጠየቅ
የተተረጎመውን ሰነድ ለመጠየቅ፣ እባክዎን በዚህ ላይ ኢሜይል ያድርጉ MDOS-Access@Michigan.gov። እባክዎን የሚከተለውን መረጃ በኢሜይል መጠይቅዎ ውስጥ ያካትቱ፦
- የሰነዱ ስም።
- ለትርጉም የተጠየቀውን ቋንቋ